እሴቶቻችን...

  • አንድነት በልዩነት
  • ልዩነቶች ቢኖሩንም መቀባበል
  • ሁሉም እንዲደሰትና የሕይወት ተስፋ የሞላው እንዲሆን መስራት (መጣር)
  • መከባበር
  • ጥልቅ ወንድማዊ መዋደድ
  • መረዳዳት
  • አብሮ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ
  • መተናነጽ/መገነባባት
  • በአንዳንድ ጉዳዮች ባለመስማማት መስማማት (ሁሉም እንደኔ ያስብ አለማለት)
  • በችግር ጊዜ መረዳዳት
  • የሀዘን እና የለቅሶ ተካፋይ መሆን
  • "አንዱ ለሁሉ ሁሉም ለአንዱ"